ሊቀ ጳጳሱ ለአራት ቀናት የሚቆየውን እና የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮል ፓሽኒያን ከስልጣን እንዲወርዱ የሚጠይቅ የተቃውሞ ሰልፍ በአርመን ዋና ከተማ የርቫን ባስጀመሩበት ወቅት በርካታ ህዝብ ...
በባንኩ ሪፖርት መሰረት የራስ ገዟ ሶማሊላንድ ንብረት የሆነው በርበራ ወደብ ከሰሃራ በረሃ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ የመጀመሪያው ወደብ ተብሏል፡፡ በርበራ ወደብ በዓለም ካሉ ወደቦች በ103ኛ ...
ማሪሃን እና ዲር በተሰኙ የሶማሊያ ጎሳዎች መካከል በተከሰተው በዚህ ግጭት ከሟቾች በተጨማሪ 155 ሰዎችም ቀላል እና ከባድ የአካል መጉደል አጋጥሟቸዋል ተብሏል፡፡ እንደ ሮይተርስ ዘገባ ከሆነ ...
በዘመናዊ የጦር መሳሪያ ቴክኖሎጂ ውድድር በተጧጧፈበት በአሁኑ ወቅት ሩሲያ የሚሳኤል ቴክኖሎጂ ጠበብቶቿን እያሰረች ትገኛለች፡፡ ከፈረንጆቹ 2015 ጀምሮ ሩሲያ 12 ከፍተኛ የጦር መሳሪያ ቴክኖሎጂ ...
ዩክሬን፣ ጦሯ ከግንባር 600 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ የጦር ሰፈር የነበረን የሩሲያ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላን መምታቷን በትናንትናው እለት አስታውቃለች። የኪቭ ዋነኛ የደህንነት ወይም ኢንተሊጀንስ ...
አለም አቀፉ የኢነርጂ ኤጄንሲ በአፍሪካ በርካታ ህዝባቸው የኤሌክትሪክ አገልግሎት የማያገኙ ሀገራት በሚል ባወጣው ዝርዝር ናይጄሪያ 86 ሚልየን ዜጎቿ ኤሌክትሪክ አያገኙም ሲል በቀዳሚነት አሰቀምጧታል። ...
የእስራኤል ካቢኔ አልጀዚራ የሚያስተላልፈው ይዘት በእስራኤል ላይ ከባድ የደህንነት ስጋት ደቅኗል የሚል ስምምነት ላይ ከደረሰ በኋላ ተጥሎበት የነበረው እግድ በተጨማሪ 45 ቀናት ተራዝሟል። የቴልአቪቭ ...
የእስራኤል የቀድሞ መከላከያ ሚንስትር ቤኒ ጋንትዝ ከኔታንያሁ የጦር ካቢኔ አባልነታቸው በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታውቀዋል። ጋንትዝ የጋዛውን ጦርነት መቀስቀስ ተከትሎ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ...
ሴቶች ከወንዶች ይልቅ የበለጠ ለህመም የሚጋለጡ ሆነው ወንዶች ለምን ቶሎ ይሞታሉ? በመላው ዓለም ያሌ ሴቶች በአማካኝ 74 ዓመት በህይወት ሲኖሩ ወንዶች ደግሞ በአምስት ዓመት አንሰው በ69 ዓመታቸው ...
የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒትን ለማምረት ላለፉት 50 ዓመታ የተለያዩ ጥረቶች ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡ ይሁንና እስካሁን ድረስ አንድም የወንዶች እርግዝና መድሃኒት ማምረት ያልተቻለ ሲሆን የተደረጉ ...
የ100 ዓመት የእድሜ ባለጸጋ የሆኑት አሜሪካዊው የሁለተኛው የዓለም ጦርነት አርበኛ የ96 ዓመቷን እጮኛቸውን ድል ባለ ሰርግ ማግባታቸው ተነግሯል። አሜሪካዊው የሁለተኛው የዓለም ጦርነት አርበኛ ...
ቆሻሻ የያዙ ፊኛዎች የተላኩባት ደቡብ ኮሪያ በሰሜን ኮሪያ ላይ “የማይቋቋሙት” እርምጃዎችን እንደምትወስድ የዛተች ሲሆን፣ ይህም ወደ ሰሜን አቅጣጫ በተዘጋጁት ግዙፍ የድምፅ ማጉያዎች የፕሮፓጋንዳ ...