ሲኤን ኤን እንደዘገበው ከሆነ በጣልያኗ አሲሲ ከተማ የሚገኘው የዚህ ታዳጊ መቃብር አፈር አንድ ኮስታሪካዊት ሴት ካለባት የዐዕምሮ ህመም እንድትፈወስ ረድቷል፡፡ እንዲሁም ሲወለድ ጀምሮ ባለበት የጣፊያ ...
ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከእንግሊዝ፣ ጀርመንና ስፔን ክለቦች ጋር ከፕሪምየር ሊግ እስከ አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እንዲሁም የክለቦች የዓለም ዋንጫዎችን ማንሳት ችለዋል። አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ...
ከ140 በላይ ሰዎች ከተገደሉበት የሞስኮው የሙዚቃ ድግስ ጥቃት ጋር በተያያዘ 20 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሩሲያ ሴኩሪቲ ሰርቪሰ (ኤፍኤስቢ) ኃላፊ ተናግረዋል። ባለፈው መጋቢት ወር ...
በአስቸጋሪ የአየር ጸባይ እና በሕይወት አድን ክትባቶች እጥረት የተነሳ በአፍሪካ የኮሌራ በሽታ ስርጭት ከመቼውም ጊዜ በከፋ ሁኔታ እየጨመረ እንደሚገኝ ተነግሯል፡፡ ባለፉት 3 አመታት በተለያዩ ...
የኢራን ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ሬይሲ ባሳለፍነው እሁድ ከአዘርባጃን በምትዋሰነው የኢራን የድንበር ከተማ ግድብ መርቀው ሲመለሱ የተሳፈሩበት ሄሊኮፕተር አደጋ አጋጥሞት በድምሩ ስምንት ሰዎች መሞታቸው ...
አሜሪካ እና ምዕራባዊያን ሀገራት ከማዕቀቡ ባለፈ የሩሲያ መንግስት እና ባለሀብቶች ንብረት የሖኑ ሁሉንም ሀብቶች እንዳይንቀሳቀሱ ያገዱ ሲሆን ጦርነቱ መቀጠሉን ተከትሎ ዩክሬንን መልሶ ለመገንባት ...
ይህንን ተከትሎም አሜሪካ ለዩክሬን የመድፍ ተተኳሽ፣ ረዥም ርቀት ተምዘግዛጊ ሮኬቶችን የሚያካትት የ275 ሚልየን ዶላር ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፍ ልታደርግ መሆኑ ተሰምቷል በተጨማሪም ድጋፉ ጃቭሊን እና ...
በ2023 መጨረሻ የወጡ መረጃዎች በኒውዮርክ ከተማ ሶስት ሚልየን አይጦች እንደሚኖሩ ሲጠቁሙ ይህም የአጠቃላይ የከተማዋን ነዋሪዎች ቁጥር ግማሽ ለመድረስ የተቃረበ ቁጥር ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ባለፈው መጋቢት ወር አሜሪካ መተላለፊያውን ለመገንባት 320 የአሜሪካን ዶላር ወጭ ማድረጓን እና 1000 ወታደሮች መሳተፋቸውን መናገራቸው ይታወሳል። ነገርገም አንድም ...
ሚኒስቴሩ ባቀረበው የፋይናንስ ሪፖርቱ ላይ እንዳለው ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከብድር እና እርዳታ 4 ነትብ 5 ቢሊዮን ዶላር ተገኝቷል ብሏል፡፡ ከተገኘው ከዚህ ውስጥ 54 በመቶው ዕርዳታ ነው ...
በኮፓ አሜሪካ አህጉራዊ ውድድር ጥቅም ላይ መዋል የሚጀምረው ሮዝ ካርድ በጨዋታ ሂደት የጭንቅላት ግጭትና ራስን መሳት በሚያጋጥመበት ጊዜ ነው። ተጫዋቼ ከባድ ጉዳት ገጥሞታል ያለ አሰልጣኝ ለዋናው ...
የስፔኑ ሲቪያ ሰባት ጊዜ የውድድሩን ዋንጫ በማንሳት የሚደርስበት አልተገኘም። ሲቪያ በ2014፣ 2015 እና 2016 በተከታታይ ዋንጫውን ማንሳቱም ይታወሳል። የጀርመኑን ባየርሊቨርኩሰን በማሸነፍ ...