The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard Gabina VOA is designed to be an ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሐሪስ ባሪያ ፍንገላ ሥርአት ማክተሙ የተበሰረበትን ቀን መታሰቢያ እንዲሆን በማድረግ በየዓመቱ በፊዴራል ደረጃ የሚከበረውን ...
(እንቁጣጣሽ)፣ የካቲት 23 የዓድዋ ድል መታሰቢያ፣ ሚያዚያ 23 የዓለም የሠራተኞች (የላብአደሮች) ቀንና ሚያዚያ 27 የዐርበኞች (የድል) ቀን በዓላት ናቸው። የሰማዕታት ቀን የካቲት 12፣ እንዲሁም ...
በምሥራቅ ጉራጌ ዞንና በማረቆ ልዩ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢ፣ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ አራት የማረቆ ብሔረሰብ አባላት በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን፣ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። “ሟቾቹ ...
ትላንት ሰኞ የ51 ዓመቱን ምክትል ፕሬዚዳንታቸውን ሳውሎስ ቺሊማን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎች አሳፍሮ ይበር የነበረው ወታደራዊ አውሮፕላን በመከስከሱ አሳፍሯቸው የነበሩ ሰዎች በሙሉ ማለቃቸውን የማላዊ ...
በአማራ ክልል የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማለቁን ተከትሎ፣ ሁለት የክልሉ ባለሥልታናት መገደላቸውን የአካባቢ አስተዳደሮች አስታውቀዋል። የኤፍራታ ግድም እና የቀወት ወረዳ አስተዳዳሪዎች “አክራሪ ...
(አይኦኤም) አስታወቀ። ከሶማሊያ ሰሜናዊ የባህር ዳርቻ ተነስታ ሰኞ እለት በየመን ደቡባዊ የባህር ዳርቻ የሰጠመችው ጀልባ፣ ወደ 260 የሚጠጉ ሶማሊያውያንን እና ኢትዮጵያውያንን አሳፍራ ስትጓዝ ...
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ዛሬ ማክሰኞ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በጋዛ ለታቀደው የባለብዙ እርከኖች ...
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ ዳግም በተቀሰቀሰ የጸጥታ ችግር፣ ቢያንስ አምስት ሲቪል ሰዎች መገደላቸውን፣ የተጎጂ ቤተሰብ አባላት እና የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ...
ብሪክስ በመባል የሚታወቀውን የሃገራት የኢኮኖሚ ትብብር ቡድን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ በማስተናገድ ላይ ያሉት የሩሲያው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ፣ በሀገራቱ መካከል በሚደረግ የንግድ ...
የኢራን የበላይ ጠባቂ ምክር ቤት፣ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና ሌሎች ሰባት ሰዎች በሄሊኮፕተር አደጋ ከሞቱ በኋላ፣ እኤአ ሰኔ 28 በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲወዳደሩ፣ ወግ አጥባቂውን ...
ዩናይትድ ስቴትስ ፎሎሪዳ ግዛት ውስጥ ከትላንት በስቲያ ዓርብ አንዲት ሴትና ሁለት ልጃገረዶች ላይ ሻርክ ጉዳት ማድረሱ ከተሰማ ወዲህ ባለሥልጣናት የውቅያኖሱን የባህር ዳርቻ እየጠበቁ ሲሆን ...