በአማራ ክልል በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት፣ ዛሬ ማክሰኞ፣ በተጀመረው የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መቀመጥ የነበረባቸው ከ185 ሺሕ በላይ ተማሪዎች፣ ፈተናውን አለመውሰዳቸውን የክልሉ ትምህርት ...
(እንቁጣጣሽ)፣ የካቲት 23 የዓድዋ ድል መታሰቢያ፣ ሚያዚያ 23 የዓለም የሠራተኞች (የላብአደሮች) ቀንና ሚያዚያ 27 የዐርበኞች (የድል) ቀን በዓላት ናቸው። የሰማዕታት ቀን የካቲት 12፣ እንዲሁም ...
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የሚገኘው የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት፣ በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል በቀጠለው ግጭት፣ ከአራት ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ...
ማላዊ ከሦስት ዓመታት የብዙሃን መገናኛ ነጻነትን የሚያፍኑ አንዳንድ ሕጎችን በመሰረዝ መሻሻል ያሳየች ቢሆንም በጋዚጠኞች ላይ የሚደርሰው ዛቻ እና እስር ተባብሶ መቀጠሉን የሀገሪቱ የሚዲያ እና ...
በእስራኤል እና ሐማስ መካከል በመካሄድ ላይ ያለው ጦርነት በመላው አሜሪካ በጋዜጠኞች እና በፖሊስ መካከል ግጭት እንዲጨምር አድርጓል። ጋዜጠኞችም ኾኑ ፖሊሶች ሥራቸውን ለመሥራት ተቃውሞ በሚካሄድባቸው ...
(ስደተኞች) ጉዳይ ላይ ያተኮሩ ሲሆን ቻይናን ጨምሮ ሀገራት ወደ አሜሪካ የሚመጡ ሰዎቻቸውን ካላስቆሙ ማዕቀብ እንደሚጥሉባቸው ዝተዋል። የቪኦኤ ዘጋቢ ስካት ስተርንስ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ...
በምሥራቅ ጉራጌ ዞንና በማረቆ ልዩ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢ፣ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ አራት የማረቆ ብሔረሰብ አባላት በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን፣ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። “ሟቾቹ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic ...
ትላንት ሰኞ የ51 ዓመቱን ምክትል ፕሬዚዳንታቸውን ሳውሎስ ቺሊማን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎች አሳፍሮ ይበር የነበረው ወታደራዊ አውሮፕላን በመከስከሱ አሳፍሯቸው የነበሩ ሰዎች በሙሉ ማለቃቸውን የማላዊ ...
(አይኦኤም) አስታወቀ። ከሶማሊያ ሰሜናዊ የባህር ዳርቻ ተነስታ ሰኞ እለት በየመን ደቡባዊ የባህር ዳርቻ የሰጠመችው ጀልባ፣ ወደ 260 የሚጠጉ ሶማሊያውያንን እና ኢትዮጵያውያንን አሳፍራ ስትጓዝ ...
በአማራ ክልል የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማለቁን ተከትሎ፣ ሁለት የክልሉ ባለሥልታናት መገደላቸውን የአካባቢ አስተዳደሮች አስታውቀዋል። የኤፍራታ ግድም እና የቀወት ወረዳ አስተዳዳሪዎች “አክራሪ ...
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ዛሬ ማክሰኞ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በጋዛ ለታቀደው የባለብዙ እርከኖች ...