የኢራን ፕሬዘዳንት ኢብራሂም ራኢሲ እና የሀገሪቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የያዘች ሄሎኮፍተር በሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ ተራራማ አካባቢዎች ስትደርስ መከስከሷ ተገልጿል። በጉም በተሸፈነው የሀገሪቱ ክፍል ...
የሩሲያ ባለስልጣናት ዩክሬን በሩሲያ ይዞታ ስር የምትገኘው ክሬሚያ ደቡባዊ ስፍራ በሚገኝ አንድ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ላይ በወሰደችውና ከ60 በላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖች በተጠቀመችበት ከባድ ...
"በማዕከላዊ ጋዛ ውስጥ በአል-ኑሴይራት የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ውስጥ በሚገኘው ሀሰን የተሰኙ ግለሰብ ንብረት ላይ የእስራኤል የአየር ጥቃት ካደረሰ በኋላ፤ 20 ሰዎች ለሞት ሲዳረጉ በርካቶች ...
"የሞት ቅጣቷን እያጠነከረች በምትገኘው እስላማዊት ሪፐብሊኳ ኢራን አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የአይሁድ ማህበረሰብ አባላት ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ይገኛሉ" ሲልም መሰረቱን በኖርዌይ ያደረገው ለትርፍ ...
"ሳይጠየቅ" እና "በወጉ ሳይጤን የቀረበ" ሲል ተችቷል። አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ንግግሩን ያሰሙት፣ ከትላንት በስቲያ ረቡዕ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በታሪካዊ ቅርስነት የተመዘገበንና በቅርቡ ...
የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት፣ ሕገ መንግሥቱ እና የፌደራል ሥርዓቱ አወቃቀር የተካተቱበትና በዐሥራ አንድ ነጥቦች ያደራጃቸው አጀንዳዎች ለምክክር እንዲቀርቡ መጠየቁን አስታወቀ፡፡ ...
የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነትም ኾነ የፌደራሉ መንግሥት “አከራካሪ” በሚላቸው፣ የማንነት እና የወሰን ጥያቄ ከሚነሣባቸው አካባቢዎች አንዱ በኾነው የራያ አካባቢ፣ መሠረታዊ አገልግሎቶች መቋረጣቸውን፣ ...
በአብዛኛው የአፍሪካ ሃገራት ባሉ የቤተሰብ ሕግጋት የሚታየው ክፍተት በሴቶች እና በልጃገረዶች ላይ የሚታየውን መገለል በማባባስ ላይ እንደሆነ አንድ አዲስ ጥናት አመልክቷል። በጾታዎች መካከል እኩልነት ...
ለምሥራቅ ሸዋ ዞን ባቱ ከተማ መገኛ በኾነው በደምበል ወይም ዝዋይ ሐይቅ ላይ፣ የየብስ ጉዞ በመከልከሉ፣ የደሴቶች ነዋሪዎች በችግር ላይ መኾናቸውን ገለጹ። በሐይቁ ከሚገኙት ደሴቶች አንዱ በኾነው ቱሉ ...
በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን አደረጃጀት በማፍረስ ወደ ሰላማዊ ኑሯቸው የመመለስ ሥራ፣ ከሁለት ወራት በኋላ እንደሚጀምር ያስታወቀው የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን፣ በመጀመሪያው ዙር 75ሺሕ የቀድሞ ...
ባለፈው የካቲት ወር፣ የ16ኛ ዓመት ልደቷን ያከበረችው ሐና ቴይለር ሽሊትዝ፣ በዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኖርዝ ቴክሳስ የፒኤችዲ ትምህርቷን እንድትማር ጥሪ ሲቀርብላት፣ የመጀመሪያ ዲግሪዋን ከተቀበለችበት ...
አንዳችም የጋራ ነገር የሌላቸው የሚመስሉት፣ የዶናልድ ትራምፕ እና የጆ ባይደን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻዎች፣ በአንድ ነገር ግን ይስማማሉ፡፡ ይኸውም፣ የታወቀ የፖለቲካ ታሪክ ካለው ቤተሰብ ወገን ...